Properties List

5 Result Found

Real estate Villa and G+1 house available

Mizan, Mizan, atletoch sefer

🎯ሳይት(ሎኬሽን) 🎯 ከአዲስ አበባ ባህር ዳር መንገድ ከፒያሳ ማዘጋጃ 15 ኪሜ ርቀት የሚገኝ ከኢትዮጵያ ሳተላይት ጣቢያ ጎን በተለምዶ ሚዛን /አትሌቲክ መንደር በመባል የሚታወቀው አከባቢ ነው። 🎲 በአካባቢው ያሉ ትልልቅ ተቋሞች እና መዝናኛዎች 💧ያያ ቪሌጅ በሀይሌ ሪዞርትስ ስር የሚተዳደር ሲሆን ሆቴል ፣ ጂም፣ የዋና ቦታ፣ ፈረስ ጉግስ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ ውብ መናፈሻ እና ሌሎች ተጨማሪ አገልግሎቶችን የሚሰጥ ስፍራ ነው። 💧አፍሪካን ልእቀት ማእከል የአፍሪካ መሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ጎራ የሚሉበት የአመራር ትምህርቶችን የሚሰጥ አፍሪካዊ ተቋም ነው። 💧እንጦጦ ፖርክ 💧ኢትዮ ሳተላይት ጣቢያ ካሳይቱ 50ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ከፍተኛ ጥበቃ የሚደረግለት የሀገር እና የህዝብ ሀብት የሆነ ተቋም ነው። 4 type house available 400 sqm G+1 with 6 bed room 400 sqm Villa with 4 bed room 200 sqm G+1 with 5 bed room 200 sqm villa with 3 bed room ** with or with out finishing payment ** Total price starting from 5.7 million ** 20 % down payment starting from 1.5 minion **

  • House
  • Sqm:400
  • 6 Beds
  • 5 Baths